Sunday, 8 May 2016

መዝሙር ምንድነው?

መዝሙር፦ማለት ዘመረ፣አመሰገነ ከምለው ከግዕዝ ቃል የመጣ ሰሆነም.. . ምስጋና ፣ልመና (መማጸን)፣መደሰት ወይም ማስደሰት ፣ማዜም ማለት ነው።
{ዜማ } ነው።
ስለ መዝሙር የበለጠ ማብራሪያ ከመጽሐፍ ቅዱስ መዝ 94፡1-3 ፤ 149፡1፤150፡1፤ 80፡1-3፤ ማቴ 26:40፤ ማር 14፡2፤ 11:9 ኢስ 35፡1፤ ሉቃ 19:38
ማንበብ ይቻላል  ።
       መዝሙር አምልኮ ነው።
ልዑል እግዚአብሔር የሚመሰገንበት የሚወደስበት የሚቀደስበት መንገድ ነው።
እንግዲህ ይህን ሀሳብ ስናነሳ መዝሙር መቼ ተጀመረ የሚለው ሀሳብ ብነሳ መልካም ይመስለኛል።
መዝሙር የተጀመረው በእግዝኣሔር ዙፋን በሰማይ  ነው።
ማን ነው የጀመረው ክዱሳን ማላዕክት። ኢስ 35፡1፤6፡1፤ራዕ 4፡4
ቀን የላቸውም ለሊት 24 ሰኣት ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ይዘምሩታል ለአምላካችን ።
ቀጥሎ ደግሞ እስራኤል የኤራን ባህር ተሻግረው በበህር ማዶ የሙሴ እህት ማርያምና የእስረኤል ህዝብ ዘምረዋል።ዘጸ15፡1
ሰለዚህ ዝማሬ አምልኮ ነው።
መዝሙር በተለያየ ስሜት መገለጫነት ይዘመራል
      ፨በድል ጊዜ
      ፨በሀዘን ጊዜ
      ፨በለቅሶ ጊዜ
መዝሙር ስብከት ነው።

Thursday, 5 May 2016

የማይጠፋ ሰላም!

በዝህ ምድር ላይ ያለው ሰላም የሚደፈርስ የሚጠፋ
ነው
ዛሬ ሰላም ነው ተብለው ነገ ሌላ ችግር ስያጋጥም ዋይ ዋይ የሚያስብል ነው።
እንግድህ እንድህ ከሆነው የማይጠፋ የማይደፈርስ። ሰላም
ምንድነው እንዴት
ይገኛል ማን ነው እሱ?
ቃሉ እንደምመሰክርልን በውስጣችን የታተመው መንፈስ ቅዱስም ሁሌም እንደምነግረን ይህ ሰላም የሰላም አለቃው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ነው።
ዮሃ 20:19-20 "ያም ቀ ን እርሱም ሳምንቱ ኛ መሻ ጊዜ ደቀ መዛምርቱ ተሰብስበው ነበሩበት ይሁድን ስለፈሩ ደጆቹም ዘግተው ሳሉ ሱስ መጣ።
ካከላቸውም ቆሞ ላም ለእናንተ ሁሀን ላቸው።"
ምናልባትም በአለም የተለያዩ ሰላም ሰጪ መሰል ሰላም አንሺ ነገሮች አለ።
ስንጀምር መልካም ሆኖ ሰላም የሚሰጥ መስሎ ታይቶ መሃል ስንገባ እረፍት የሚያሳጣ.. .
ስለ ሰላም ለማወቅ ብዙ የህይወት ገጠመኞችን መገመት ይቻላል በኑሮኣችን አንዳንዴ ስኬት ስሆንብን በውጭ የሚመለከቱት ሰዎች ተሳክቶ የሚኖር ሰው ስኬት ያለው ሰው አድርጎት ልቆጥር ልሆን ይችላል።
ስኬት ግን ያለ ሰላም የለም።
ሰላም በሌለበት በቀን 10 ጊዜ ብበላ ብጠጣ የውስጥ የሰላም ጉዳይ ሁሌም አሳሳቢ ስለሆነ ሰው በልቶ መወፈር የለጌም ።
.......